የረቡዕ ግጥም ፪ኛ ዓመት፣ ፶፪

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ይቺ መዝጊያ ትሁን

መቶ አራት ግጥሞችን ተሸክሜ ይዤ

ረቡዕ ረቡዕ ስጥል አንድ አንዷን መዝዤ

በዚች በአሁኗ ቀን በጨበጥናት ሳምንት

ወሩን ስደምረው ሆነኝ ሁለት ዓመት

ዳግም በአዲስ ዓመት እስከምንገናኝ

የዘንድሮው መዝጊያ ይቺ ትሁንልኝ

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ