ዝምታ (ክንፈሚካኤል ገረሱ) ክንፈሚካኤል ገረሱ ዓመት ለፍልፎ፣ቃል ተንቆርቁሮ፣ጆሮ አደንቁሮ። ምንም ከሌለው ዘለላ እውነታ፣አልማዝ እንቁ ነው ዝም ዝምታ፣ዝምታ! ቀዳሚው ቀጣዩ Tweet