የነዳጅ ዋጋ በ29 ነጥብ 25 በመቶ ጨመረ
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ጥር 17 ቀን 2000 ዓ.ም. January 26, 2008)፦ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ መደረጉ ከተሰማ በኋላ በአዲስ አበባ የነዳጅ ማደያዎች አካባቢ ረጅም ሰልፎች መታየታቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ጠቆመ። ጭማሪው 29.25 % (29 ነጥብ 25 በመቶ) መሆኑ ታውቋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ቅዳሜ ጥር 17 ቀን 2000 ዓ.ም. January 26, 2008)፦ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ መደረጉ ከተሰማ በኋላ በአዲስ አበባ የነዳጅ ማደያዎች አካባቢ ረጅም ሰልፎች መታየታቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ጠቆመ። ጭማሪው 29.25 % (29 ነጥብ 25 በመቶ) መሆኑ ታውቋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...እነወ/ት ብርቱካንን የተቀበሉ በሳውላ ታሰሩ
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ጥር 13 ቀን 2000 ዓ.ም. January,22,2008):- በደቡብ ኢትዮጵያ ሳውላ ከተማ በወ/ት ብርቱካን የተመራውን ልዑካን የተቀበሉ የቅንጅት ደጋፊዎች ለእስርና ለእንግልት መዳረጋቸውን ከስፍራው የደረሰ ዘገባ ጠቆመ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ማክሰኞ ጥር 13 ቀን 2000 ዓ.ም. Jan,22,2008):- ወያኔ/ኢሕአዴግን ወክለው ከደቡብ ህዝቦች ተወክለው ፓርላማ ከገቡት ተመራጮች አንዱ የሆኑት አቶ ክፍሌ ደቦባ ለአፈ ጉባኤው በጻፉት ደብዳቤ ከፓርላማ ራሳቸውን ያገለሉ መሆናቸውንና አባልነቴን አልፈልግም ማለታቸውን ታማኝ ምንጮች ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...