“ህዝቡ ያሳየኝን ፍቅር ከፍዬ አልጨርሰውም” ቴዲ አፍሮ
Exclusive Interview by Tsion Girma

ከአንድ ዓመት ከአራት ወር እስር በኋላ የተለቀቀው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ የመጀመሪያውን ሰፋ ያለ ቃለምልልስ ከጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ ጋር አድርጓል። ቃለምልልሱ የእስር ቤት ቆይታው ምን ይመስል እንደነበር፣ ጊዜውንስን በምን ሁኔታ ያሳልፍ እንደነበር፣ ምን እንዳጋጠመው፣ አብረውት ታስረው ስለነበሩት እስረኞች፣ ከእስር ነፃ ከሆነ በኋላ የሚኖረውን የሙዚቃ ሕይወት፣ ስለወላጅ እናቱ፣ በፍርዱ ላይ የተሰማውን ስሜት፣ ስለአድናቂዎቹ፣ ስለጠያቂዎቹ፣ ስለግጥሞቹ፣ ስለዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ፣ … በአጠቃላይ ስለባለፉት 484 ቀናት እና ስለወደፊት ዕቅዱ ያስዳስሰናል። መልካም ንባብ! ሙሉውን አስነብበኝ ...


ጠ/ሚር መለስ ዜናዊ ከእንግሊዙ “ፋይናንሽያል ታይምስ” ጋዜጣ (የጁን 23, 2009 ዕትም) የአፍሪካ ዴስክ አዘጋጅ ዊልያም ዋሊስ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ባደረጉት ቃለምልልስ፤ በኢትዮጵያ በፈቃድ ሥልጣን የመልቀቅ ባህልን መስበር እንደሚፈልጉና የመጀመሪያው በፈቃደኝነት ሥልጣኑን ለቀቀ የሀገሪቱ መሪ ለመሆን እንዳቀዱ ገልፀዋል። በርካታ ኢትዮጵያውያን የጠ/ሚ/ሩን አባባል በጥርጣሬ ከመመልከታቸውም ባሻገር “ሐሰት ነው” የሚል እምነት እንዳላቸው ይታመናል። ይኸው ቃለምልልስ ከግንቦት 7 ጋር በተያያዘ ስለታሰሩት፣ በፀረ-ሽብር ረቂቅ ሕጉ፣ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካ፣ ... ጉዳዮች ላይ አተኩሯል። ቃለምልልሱን በሀገር ውስጥ የሚታተመው “
"እናቴ ናት፣ እወዳታለሁ! ስሄድ እቅፍ አደርግና እስማታለሁ፤ እሷም ትወደኛለች" ህጻን ሐሌ 


