የረቡዕ ግጥም ፳፬

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

እውቀቱ ሲአነጥስ ወጥታ ምትጠፋበት

መልክና ቁመናው እዚህ ግባ እማይሉት

መሆኑን ስናውቀው እሱም እያወቀ

እዛ ላይ ተሰቅሎ ህዝቡን ሁሉ ናቀ

ሥልጣን ገንዘብ ሲያገኝ ምኞቱ ሲሳካ

የሰው ልጅ በእብሪት ይሞላል ወይ ለካ

ሙሉውን አስነብበኝ ...