(ክፍል ፪) ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጋር ያደረገችው ቃለምልልስ
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በሸገር ኤፍ.ኤም. በጨዋታ እንግዳ ፕሮግራም ላይ ከጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ሁለተኛው ክፍል ቃለምልልስ እንደሚከተለው ቀርቧል። በኢትዮጵያ ውስጥ አንድ በሥልጣን ላይ ያለ ጠቅላይ ሚንስትር ለግል ሚድያ ሰፊ ቃለምልልስ ሰጥቶ አያውቅም። ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለመጀመርያ ጊዜ ሰፊ ቃለምልልስ ለመሥጠት በቅተዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...