ከወደ ግብጽ የሚሰማው ምንድነው?
የኢትዮጵያን አሸናፊነት ያረጋገጠው የአልሲሲ ንግግር
መስፍን ተክለማርያም (ኢዛ)
ዛሬ ዓርብ ሐምሌ 9 ቀን 2013 ዓ.ም. ከወደ ግብጽ ከፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አልሲሲ የተደመጠው ድምፅ ለየት ያለ ነው። ፕሬዝዳንት አልሲሲ ግብጽ እስከ ዛሬ ኢትዮጵያ ላይ ከምታደርገው መረን የለቀቀ ተቃውሞና ውንጀላ ወጣ ያለ ቃል ወጥቷቸዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
መስፍን ተክለማርያም (ኢዛ)
ዛሬ ዓርብ ሐምሌ 9 ቀን 2013 ዓ.ም. ከወደ ግብጽ ከፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አልሲሲ የተደመጠው ድምፅ ለየት ያለ ነው። ፕሬዝዳንት አልሲሲ ግብጽ እስከ ዛሬ ኢትዮጵያ ላይ ከምታደርገው መረን የለቀቀ ተቃውሞና ውንጀላ ወጣ ያለ ቃል ወጥቷቸዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
ኻሊድ አብዲ (ኢዛ)
ስም አላቸው የሚባሉ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ የሚያሰራጩዋቸውን ዘገባዎች ብዙዎቹን ተመልክቻቸዋለሁ። በተለይ በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ መንግሥት ሕግ ለማስከበር ዘመቻ ከመጀመሩ በፊትም ኾነ በኋላ የሚዘግቧቸው ዘገባዎች ሁሉ ፍጹም የተንሻፈፉ ኾነው መገኘታቸው ብቻ ሳይኾን፤ ሽብርተኛውን የሕወሓት ቡድን በግልጽ የሚደግፉ ኾነው ተገኝተዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
ትዕግሥት መንግሥቴ (ኢዛ)
በትግራይ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎች ጉዳይ ዛሬም አሳሳቢ ነው። የተማሪዎቹ ወላጆች ልጆቻችንን እያሉ ነው። የወላጅ አንጀት ነውና በአደባባይ ማንባታቸው የሚጠበቅ ነው። ምክንያቱም ተማሪዎቹ ያሉበት አካባቢ ከፍተኛ የደኅንነት ሥጋት ያለበት በመኾኑ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
ትዕግሥት መንግሥቴ (ኢዛ)
በዘንድሮው ምርጫ 2013 ጠንካራ ተፎካካሪ ይኾናል ተብሎ በቅድሚያ ከሚጠቀሱት የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንዱ ኢዜማ ነው። ኢዜማ ከብልጽግና ቀጥሎ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን እጩዎች በማቅረብ ለዚህ ምርጫ የተዘጋጀም ነው። ይዞ የቀረበውም የፓርቲው ማኒፌስቶ በአገሪቱ አሉ የተባሉ ምሁራንን ጭምር በማሳተፍ ያዘጋጀው መኾኑም ይነገራል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
ትዕግሥት መንግሥቴ (ኢዛ) ኢትዮጵያ ውስጥ ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር በየጊዜው እየተበራከተ መጥቷል። በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በተለያዩ መንገዶች የጦር መሣሪያዎችን ሲያዘዋውሩ ተያዙ የሚባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ስለመዋላቸው በተደጋጋሚ እየተዘገበ ይገኛል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
(ማህደር ዳ. | ኢዛ) ባለፈው እሁድ ሚያዝያ 18 ቀን 2012 ዓ.ም. ነው። በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ዳግማይ ትንሣኤ ነበር። በዚህ ዕለት ዘመድ አዝማድ የሚገናኝበት፤ አክፋይ ይዞ እንኳን አደረሳችሁ፣ እንኳን አደረሰን የሚባባልበት ቀን ነው። እንዲህ ያለውን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክትና መልካም ምኞት ለመግለጽ አገር አቆራርጠው ወላጆችና አማች ቤት የመሔዱ ልምድ በአብዛኛው የአገሪቱ ማኅበረሰብ ዘንድ የሚከናወንበት ነው። የቆየ ወግና ልማዳችን ኾኖ ለዘመናት እየኖርነው እስካሁን ደርሰናል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...